“ችግኝ ስንተክል አብሮነትን፣ ፍቅርን እና አንድነትንም እናጸናለን”
በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር በ2018 የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ9 ነጥብ 7 ሚሊዮን በላይ ችግኞችን ለመትከል ወደ ተግባር ተገብቷል።
ዛሬም በአንድ ጀምበር ከ390 ሺህ በላይ ቸግኞችን የመትከል መርሐ ግብር እየተካሄደ ይገኛል።
የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ...
“ሠራዊቱ ሀገር እና ሕዝብን ከመጠበቅ ባሻገር በሚንቀሳቀስባቸው አካባቢዎች ሁሉ በልማት ሥራዎች ላይ በንቃት እየተሳተፈ...
የመከላከያ ሠራዊት አባላት እና መሪዎች በደሴ ከተማ በተካሄደው "የአንድ ጀምበር "የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ላይ በመገኘት አሻራቸውን አኑረዋል።
በኢፌዲሪ የመከላከያ ሠራዊት የ11ኛ ዕዝ ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ሜጄር ጄኔራል ዘውዱ ሰጥአርጌ እንደተናገሩት ሠራዊቱ ሀገር እና ሕዝብን...
ጎንደር ከተማ ከ370 ሺህ በላይ ችግኞችን በአንድ ጀምበር እየተከለች ነው።
ኢትዮጵያ በየዓመቱ እያካሄደች የምትገኘው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ዛሬም ትኩረት እንደተሰጠው ነው።
በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማም ተፈጥሮን ለመታደግ ያለመው እና የፍራፍሬ ችግኞችን በመትከል የምግብ ዋስትናን ለማሳደግ አላማ ያደረገው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እየተካሄደ ይገኛል።
በአንድ ጀምበር የችግኝ...
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ “የአንድ ጀምበር” የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አሻራቸውን አሳረፉ።
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የ800 ሚሊዮን "የአንድ ጀምበር" ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ ተገኝተው አሻራቸውን አሳርፈዋል።
ከርእሰ መሥተዳድሩ በተጨማሪ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፤ የዞን፣ የወረዳ ኀላፊዎች እና የአካባቢው...
በሰሜን ጎንደር ዞን በአንድ ቀን ጀምበር የችግኝ ተከላ ከ3 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ ችግኝ...
"ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ መልዕክት በአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ እየተካሄደ ነው።
በተከላ መርሐ ግብሩ የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት እና የአካባቢው ማኅበረሰብ እየተሳተፉ ይገኛሉ።
በአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ...








