“ብልጽግና ፓርቲ በኹሉም ዘርፍ ስኬታማ ሥራዎችን እየሠራ ይገኛል” ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር)
ደሴ: ግንቦት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን መቅደላ ወረዳ የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ እና የምረጡኝ ቅስቀሳ ተካሂዷል።
የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካ እና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኀላፊ ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ...
ቻይና እና ሩስያ ለዓለም ሰላም በጋራ እንደሚሠሩ አስታወቁ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና የቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ በቤጂንግ የሁለትዮሽ ውይይት እያካሄዱ ነው። መሪዎቹ በሁለቱ ሀገራት ግንኙነት፣ በንግድ፣ በአሜሪካ፣ እስራኤል-ኢራን ጦርነት እና በዩክሬን ግጭት ዙሪያ እየመከሩ ነው።
የዩክሬን...
የከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል የእናቶች እና የሕጻናት ሕክምና ማስፋፊያ ፕሮጀክት ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾነ።
ከሚሴ: ግንቦት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በማስጀመሪያ በመርሐ ግብሩ የተሳተፉ የከተማዋ ነዋሪዎች በማስፋፊያ ፕሮጀክቱ መደሰታቸውን ገልጸዋል። ተገቢውን ጥበቃ ለማድረግ እንደሚሠሩም ተናግረዋል።
የከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል ሥራ አሥኪያጅ ካሊድ ሙስጠፋ ሆስፒታሉ ከብሔረሰብ አሥተዳደሩ አልፎ ለአጎራባች ዞኖች አገልግሎት የሚሰጥ...
“ብልጽግና ፓርቲ ለሴቶች ተጠቃሚነት የሚሠራ ሀገራዊ ፓርቲ ነው” አቶ እንድሪስ አብዱ
ባሕር ዳር: ግንቦት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የሚሴ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሴቶች ክንፍ አሥተባባሪነት ''በጸና እና በተደራጀ የሴቶች ድምጽ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር እናሻግራለን'' በሚል መሪ መልዕክት የብልጽግና ፓርቲ...
ለመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ሪፎርም መሳካት የመሪዎችን ቁርጠኝነት ወሳኝ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ሪፎርም በተመረጡ ስምንት ተቋማት የዝግጅት ምዕራፍ ተግባራዊ እየተደረገ መኾኑን የሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ አስታውቋል።
የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው...








