“ችግኝ መትከል ሕልውናን መታደግ እና መጠበቅ ነው”

የኢትዮ ቴሌኮም ማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን በደብረ ብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብርን አከናውኗል። ኢትዮ ቴሌኮም በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ሀገራዊ ኀላፊነቱን እየተወጣ እንደሚገኝ የገለጹት የሪጅኑ ኦፕሬሽን ዳይሬክተር አንተነህ ፋንታሁን ናቸው። ተቋማቸው ለ8ኛ ዙር "ተስፋን...

ከመትከል ባለፈ ለችግኞች እንክብካቤ እየተደረገ ነው።

የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን "የአንድ ጀምበር" የችግኝ ተከላ መርሐግብርን አካሂደዋል። በኢትዮጵያ "የአንድ ጀምበር" 800 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል መርሐግብር ላይ ተሳታፊ የኾነው የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን "በአንድ ጀምበር" 20ሺህ ችግኞችን በቦሌ ክፍለ ከተማ ገርጂ...

“የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በርካታ የዲፕሎማሲ ድሎች እንዲገኙ አስችሏል” አቶ አደም ፋራህ

በሀገር አቀፍ ደረጃ "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ መልዕክት በአንድ ጀምበር የ800 ሚሊዮን የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ...

‘’ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም ኀላፊነቷን እየተወጣች ነው” ጫልቱ ሳኒ

የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የ800 ሚሊዮን የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ላይ ተግባራዊ ተሳትፎ እያደረገ ነው፡፡ የሚኒስቴሩ ሠራተኞች እና የሥራ ኀላፊዎች የችግኝ ተከላውን ያካሄዱት በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ...

ስምንት ዓመታት፤ ቀጣይነት ባለው ተግባር!

  የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልእክት ፦ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ-ግብር በሕዝባዊ ቁርጠኝነት እና ኢትዮጵያውያን በጋራ በመሆን አረንጓዴ እና ዘላቂነት ያለው ነገን መገንባት ይችላሉ በሚለው የጋራ እሳቤ እየተመራ ይበልጥ እየጠነከረ ቀጥሏል። ዛሬ ኢትዮጵያውያን ለቀጣዩ ትውልድ የሚተርፍ ዘላቂ...