በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የታየውን አንድነት በሰላም ተግባርም መድገም ይገባዋል።

  በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የከተማዋ ነዋሪዎች በተገኙበት እየተከናወነ ይገኛል። በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የሰላም ሚኒስቴር የብቃት እና የሰው ሀብት አሥተዳደር ሥራ አሥፈጻሚ ኮሪ አብደላ በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር...

“አረንጓዴ ዐሻራ የአየር ንብረት ለውጥን ከመከላከል ባለፈ ለምግብ ዋስትናም ትልቅ አስተዋጽኦ እያበረከተ ነው” ነጋሽ...

  የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ.ር) በቤንች ሸኮ ዞን ደቡብ ቤንች ወረዳ በአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አሻራቸውን አኑረዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ የአረንጓዴ ዐሻራ ለአየር ንብረት ለውጥ መቋቋም፣ የአፈር ጥበቃና ለምነት...

🌿🌱 “ዛሬ ችግኝ ብቻ አይደለም የምንተክለው ኢትዮጵያን የማጽናት ተስፋ ጭምር ነው” አቶ ጎሹ እንዳላማው

  የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም የጣና እና ዓባይ ተፋሰስ ኢኮሎጂን ለመጠበቅ እንዲሁም ሀገራዊ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ያለመው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ዘንዘልማ ቀበሌ በታላቅ ንቅናቄ ተካሂዷል። በዘንዘልማ ቀበሌ ገላድ ተፋሰስ በተካሄደው የችግኝ...

“አረንጓዴ አሻራ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በደለል እንዳይሞላ የጎላ ጠቀሜታ እያበረከተ ነው” ርእሰ መሥተዳድር...

  በሀገር አቀፍ ደረጃ "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ መልዕክት በአንድ ጀምበር የ800 ሚሊዮን የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን አረንጓዴ አሻራ የበለጸገች እና ለቀጣይ ትውልድ የምትመች ሀገርን ለመገንባት ትልቅ...

ከ4 ነጥብ 6 ሚሊዮን በላይ ችግኞችን መትከሉን ኢትዮቴሌኮም ገለጸ።

  ኢትዮ ቴሌኮም "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ መልዕክት በተካሄደው ሀገራዊ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ላይ መሳተፉን ገልጿል። የዛሬው "የአንድ ጀንበር" የአረንጓዴ ልማት ሥራ በዘመናዊ ስትራቴጂ ተደግፎ ለዛሬውም ኾነ ለነገው ትውልድ ምቹ፣ ውብ እና ዘላቂ ሀገርን ለመገንባት...