ሴቶች ተጠቃሚነታቸውን በምርጫ ካርዳቸው ይወስናሉ!
ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዴሞክራሲ ግንባታም ሆነ የሀገር ሁለንተናዊ እድገት ያለ ሴቶች ተሳትፎ ሙሉ ሊሆን አይችልም። ሴቶች ከሚሳተፉባቸው የፖለቲካ መድረኮች አንዱ ምርጫ ነው። ሴቶች ግንቦት 24 ለሚደረገው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የነቃ ተሳትፎ...
🗳️ ምርጫ የሴቶች የፖለቲካ ተሳትፎ ማደጊያ ዕድል ነው።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ጥቂት ዓመታት በኢትዮጵያ ሴቶችን ወደ ፖለቲካው መድረክ እና ወደ መሪነት ለማምጣት አበረታች ሥራዎች መከናወናቸውን መረጃዎች ያሳያሉ።
በርካታ ሴቶች ከፌዴራል እስከ ታችኛው ተዋረድ ድረስ የመንግሥት ተቋማትን እየመሩ ይገኛሉ።
🗳️ ምርጫ...
ኢትዮጵያ ትናንትናን እና ዛሬን አክማ ነገን ለመሥራት ርብርብ እያደረገች ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ከሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ጋር ተያይዞ ከከተማ እና ማኅበራዊ ክላስተር የመንግሥት ሠራተኞች ጋር የተለያዩ የውይይት መድረኮችን አካሂዷል።
የማኅበራዊ ክላስተር የመንግሥት ሠራተኞች መድረክ ላይ...
ሰላም የሚረጋገጠው በሁሉም አዎንታዊ ተሳትፎ ነው።
ጎንደር: ግንቦት 13/2018 ዓ .ም ( አሚኮ) የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን በጎንደር ከተማ ጠዳ የሥልጠና ማዕከል የሰላምን አማራጭ ለተቀበሉ የቀድሞ ታጣቂዎች የተሃድሶ ሥልጠና መሥጠት ጀምሯል ።
በመርሃ ግብሩ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ ጨምሮ ከፍተኛ የፌደራል...
“ብልጽግና ሴቶች እና ወጣቶች አቅማቸውን እንዲጠቀሙ አድርጓል” የዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ ሀሳብ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ አስመልክቶ የሴቶች እና የወጣቶች የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ እና የድጋፍ ሰልፍ በሰቆጣ ከተማ ተካሂዷል።
በሰልፉ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የዋግኽምራ...








