🗳️ “ክልሉ መንግሥት አልባ እንዲኾን አንፈልግም፤ ምርጫ ማድረግ መሠረታዊ ነው” የስማዳ ወረዳ ነዋሪዎች
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ እና የማኅበረሰብ ተሳትፎ በዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ውስጥ የማይነጣጠሉ ገጽታዎች ናቸው። ምርጫ ትርጉም የሚኖረውም ማኅበረሰቡ በንቃት፣ በነጻነት እና በባለቤትነት ስሜት ሲሳተፍበት ነው።
ስማቸው እንዲገለጽ ያልፈለጉት የስማዳ ወረዳ ነዋሪ ወረዳው...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የግራንዴር ሴራሚክ ፋብሪካን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አደረጉ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የግራንዴር ሴራሚክ ፋብሪካን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ጉዟችን አካል እና የ“ኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄ እመርታ ትልቅ...
“ብልጽግና ፓርቲ የላቀ ሃሳብ በማዋጣት ወጣቶችን ይዞ ወደፊት የሚራመድ ፓርቲ ነው።”
ደብረታቦር: ግንቦት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረታቦር ከተማ በላቀ የወጣቶች ተሳትፎ ኢትዮጵያን ወደ ተመሳሌት ሀገር " በሚል መሪ መልዕክት 7ኛው ሀገራዊ ምርጫን አስመልክቶ የከተማዋ ወጣቶች ክንፍ አዘጋጅነት የብልጽግና ፓርቲ ቅስቀሳ ተደርጓል።
በድጋፍ ሰልፉ ላይ የተገኙት የአማራ...
🗳️ “ግንቦት 24/2018 ዓ.ም የምንፈልገውን ፓርቲ ለመምረጥ በጉጉት እየጠበቅን ነው” የስማዳ ወረዳ ነዋሪዎች
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በስማዳ ወረዳ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተፈጠረ አንጻራዊ ሰላም የመራጮች ምዝገባ መከናወኑን ስማቸው እንዲገለጽ ያልፈለጉት ነዋሪ ለአሚኮ ተናግረዋል።
እርሳቸውም የምርጫ ካርድ ማውጣታቸውን እና የሚፈልጉትን ፓርቲ ለመምረጥ መዘጋጀታቸውን ገልጸውልናል።
ምርጫው ሰላማዊ ኾኖ...
“ሰላማዊ ምርጫ 🗳 አካሂዶ የኢትዮጵያን 🇪🇹 ሥልጡንነት ለዓለም ማሳየት ያስፈልጋል” የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን
ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ስኬታማ ምርጫ የአንድ ሰሞን ኹነት ብቻ ሳይኾን የሀገርን ኅልውና፣ የሕዝብን ልእልና እና የኢኮኖሚ ጥንካሬን የሚወስን የረጅም ጊዜ የሀገር ስንቅ እንደኾነ ይታመናል።
የዘርፉ የፖለቲካ ሳይንስ ተንታኞች ሀገርን ወደ አስተማማኝ ዴሞክራሲያዊ...








