የነገዋን ኢትዮጵያ በቴክኖሎጂ…
በየዕለቱ ተለዋዋጭ በኾነው የዓለም አቀፋዊ ሁኔታ ውስጥ የቴክኖሎጂው ተጽዕኖ ፈጣሪነት በከፍተኛ ፍጥነት እየጨመረ መጥቷል። በተለይም የሰው ሠራሽ አስተውሎት(ኤ አይ) የዓለምን ሁለንተናዊ ገጽታ እየቀየረ የመጣ የዘመኑ ክስተት ኾኗል።
ኢትዮጵያም ይህንን ተለዋዋጭ የበዛበት የቴክኖሎጂ ለውጥ መሠረት ያደረገ...
የአማራ ክልል ዋነኛ የኢኮኖሚ ምንጭ ቴክኖሎጂ እንዲኾን እየተሠራ ነው።
ቴክኖሎጂ የዓለምን ገጽታ ቀይሯል፤ ግብይቶች፤ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎች፤ የመሠረተ ልማት ጥበቃዎች እና የሰውን ልጅ ድካም የሚያቀሉ ቴክኖሎጂዎች በእጅጉ ተራቀዋል።
የሰው ሠራሽ አስተውሎት ደግሞ የዓለምን ዕይታ ቀይሯል። በሕክምናው ዘርፍ እገዛ የሚያደርጉ፤ የግብይት ሥርዓትን የሚያሳልጡ፤ የሀገርን ደኅንነት የሚያስጠብቁ፤...
በጋራ ልማት እጅ ለእጅ ተያይዘን ወደ ነገ እንሻገራለን።
የኢትዮጵያ የብቃት እና ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት የጳግሜን 5 የነገው ቀንን አስመልክቶ የማዕድ ማጋራት መርሐግብር አካሂዷል።
የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ደሳለኝ ጣሰው እንዳሉት ተቋሙ የወደፊቷን ኢትዮጵያ ለመገንባት ሲሠራ ቆይቷል። አዲሱ ዓመትም ተቋሙ የሪፎርም ሥራዎችን በማጠናቀቅ ወደ ሥራ...
“2019 ዓ.ም በአንድነት ቆመን ለወደፊቷ ኢትዮጵያ ጠንካራ መሠረት የምንጥልበት ዓመት ነው” ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን...
በሀረሪ ክልል የጳጉሜን 5 "የነገ ቀን" መርሐ-ግብር የክልሉ ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ፣ የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከብሯል።
ርእሰ መሥተዳድሩ በመርሐ-ግብሩ ላይ ባስተላለፉት የዘመን መለወጫ መልዕክት፣ የአዲስ ዓመት መባቻ ያለፈውን...
ለነገው ቀን የዲጅታል ትራንስፎርሜሽን እቅዶችን በላቀ ደረጃ በማከናወን የሕዝብን ኑሮ ለማሻሻል ቃል የምንገባበት ዕለት...
ጳጉሜን 5 የነገው ቀን በአማራ ክልል ተከብሯል። ቀኑን የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ፣ የአማራ ክልል ሥራ እና ክህሎት ቢሮ፣ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ፣ የአማራ ክልል የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ እና...








