🌳 አረንጓዴው ሀብታችን – ከተራቆተ መሬት እስከ ቢሊዮን ዶላር ገቢ! 🇪🇹 ☕🥑

  ደንን ስናስብ አብዛኛውን ጊዜ ወደ አዕምሯችን ቀድሞ የሚመጣው የአካባቢ ጥበቃ፣ የአየር ንብረት ሚዛን ወይም የተፈጥሮ ውበት ነው። የዓለማችን የኢኮኖሚ አውድ ሲመረመር ግን ደን ከዚህ እጅግ የላቀ እና ግዙፍ ትርጉም አለው። ለአብነትም ወደ 70 በመቶ...

በባሕር ዳር ከተማ ባለፈው በጀት ዓመት ብቻ 41 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ...

  የኢንዱስትሪ መሥፋፋት ለሀገር ኢኮኖሚ ዕድገት ድርሻው ከፍተኛ ነው። በተለይም በሥራ ዕድል ፈጠራ፣ በሀገር ውስጥ ምርት ዕድገት፣ በውጭ ምንዛሬ ግኝት እና በሌሎችም ዘርፎች ያለው አስተዋጽኦ ከፍ ያለ ነው። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከለውጡ መንግሥት በኃላ በኢንዱስትሪ...

ሀገራዊ ምክክሩ የሁሉንም ዜጎች ንቁ ተሳትፎ የሚጠይቅ የጋራ አደራ ነው።

  ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት ውስጥ ስታካሂደው የቆየችው አሁን ላይ ወደ ወሳኙና የመጨረሻው ምዕራፍ የተሸጋገረው የሀገራዊ ምክክር ሂደት የሀገሪቱን ፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ መልክ ለመወሰን ታላቅ ታሪካዊ በር ከፋች ኾኗል። ከሐምሌ 08/ 2018 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ...

ከሀገር ሉዓላዊነት እስከ ዓለም አቀፍ የሰላም አምባሳደርነት !

  የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሠራዊት የሀገርን ሉዓላዊነት እና የዜጎችን ደኅንነት ከማስከበር ባለፈ ለግማሽ ክፍለ ዘመን ያህል በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚታመን የሰላም አምባሳደር ኾኖ ዘልቋል። ሠራዊቱ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እና በአፍሪካ ኅብረት ጥላ ስር በተሰጡት የሰላም ማስከበር...

ያልተጠገነው የአማራ ቁስል እና አዲሱ የሕገወጡ ሕወሃት የጦርነት ሴራ

በማኅበራዊ እና ፖለቲካዊ ታሪካችን ውስጥ ለአንዲት ሀገር ህልውና እና ለአዝማች ሕዝቦቿ አብሮ መኖር መሠረቱ እኩልነት፣ ፍትሕ እና እውነተኛ ወንድማማችነት ናቸው። ኾኖም ግን ባለፉት ሦሥት አሥርት ዓመታት ሕገወጡ ሕወሃት በሕዝቦች መካከል የዘራው የብሔር እና የዘር ከፋፋይነት...