የሀሳብ አውድማ እና የምክክር ሸማ፦ የሀሳብ ገበያ ከሚፈጥረው እውነት የሚፈነጥቀው ሀገራዊ ንጋት

የሰው ልጅ ማኅበራዊ ፍጡር ነው። ከሌሎች ፍጡራን የላቀ የሚያደርገው ግን የአመክንዮ፣ የምክንያታዊነት እና የሀሳብ ልውውጥ አቅሙ ነው። ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ በሰሞኑ መግለጫቸው "በሀሳብ ላይ ከመመካከር እና ከመከራከር ባለፈ ሀሳብ ያቀረበን አካል ማሸማቀቅ በፍጹም አይፈቀድም"...

የባሕር በር ጉዳይ ቅንጦት ወይስ ሕልውና?

ኢትዮጵያ በባሕር በር እጦት ምክንያት እጆቿን አሳስራ በመቀመጥ የሌሎች ሀገራትን መልካም ፈቃድ ብቻ እንድትጠብቅ ተደርጋለች። ለወደብ ኪራይ ረብጣ ገንዘብን እንድትከፍል፤ ዕድገቷ የቁልቁለት ጉዞ እንዲኾን፤ ወጣቶቿ በወደብ ዙሪያ የሥራ ዕድል እንዳይፈጠርላቸው በማድረግም የበይ ተመልካች እንድትኾን...

የታሪክ እስረኝነት እና የዘመን ማዕበል፦ ከእውነታው የተፋታ ያረጀ የፖለቲካ ግርዶሽ !

የፖለቲካ ፍልስፍና እንደ ተፈጥሮ ሕግ ሁሉ የዘመናትን ፍሰት እና የተለዋዋጭ ሁነቶችን ምት አዳምጦ ራስን ማደስን አጥብቆ የሚጠይቅ ሂደት ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) "ሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን ዛሬ ባለው ተጨባጭ ሁኔታ ሊሳካ በማይችል...

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በ43 ፍርድ ቤቶች የዲጂታላይዜሽን አሠራርን ተግባራዊ እያደረገ ነው።

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በ2018 በጀት ዓመት የፍርድ ቤቶች የዕቅድ አፈጻጸም እና በ2019 በጀት ዓመት ተግባራት ዙሪያ ከሚመለከታቸው የዘርፉ መሪዎች ጋር እየመከረ ነው። የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው ባለፉት ሦስት ዓመታት...

ዲጂታል ቴክኖሎጂ የሀገሪቱ የመረጃ ሉዓላዊነት መገንቢያ ድልድይ ነው።

"5ኛው የሳይበር ታለንት ሰመር ካምፕ ቻሌንጅ" መርሐግብር በኢንፎርሜሽን መረብ ደኀንነት አሥተዳደር አዘጋጅነት በአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተጀምሯል። የኢንሳ ዋና ዳይሬክተር ትዕግሥት ሃሚድ የሳይበር ቴክኖሎጂ ዕድገት ለኢትዮጵያ የሳይበር ደኅንነት እና የዲጂታል ቴክኖሎጂ ስኬት መሠረታዊ...