🚜 ለሜካናይዜሽን እርሻ ትኩረት መስጠቱን በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ግብርና መምሪያ...

  ​ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ሜካናይዜሽን ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ሉዓላዊነትን ከማረጋገጥ ባለፈ ምርቶችን ለውጭ ገበያ ለማቅረብ ሚናው ከፍተኛ ነው። በአማራ ክልል የሜካናይዜሽን እርሻ በስፋት ከሚተገበርባቸው አካባቢዎች መካከል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ቀዳሚ...

የኤች አይ ቪ ስርጭትን ለመግታት ወጣቶች ፋና ወጊ መኾን ይጠበቅባቸዋል።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ወጣቶች በኤች አይ ቪ ስርጭት ያላቸውን ተጋላጭነት ለመቀነስ ያለመ የንቅናቄ መድረክ እያካሄደ ነው። በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ኀላፊ መልካሙ ጌትነት የኤች...

🕯”በኤሌክትሪክ ኀይል ችግር ምክንያት ወደ ትናንቱ ዘመን መመለስ የለብንም” የበየዳ ወረዳ ነዋሪዎች

  ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን በበየዳ ወረዳ እና ጠለምት ወረዳዎች የ24 ሰዓት የኤሌክትሪክ አገልግሎት አለመኖሩ ማኅበረሰቡን ወደ ትናንቱ ዘመን መልሶታል። በዞኑ በሁለቱም ወረዳዎች በርካታ ሕዝብ ቢኖርም የመሠረተ ልማት ትኩረት አለማግኘታቸው በዚህ...

በዚህ ዓመት 8 ቢሊዮን ችግኞች ይተከላሉ።

  አዲስ አበባ: ሰኔ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ መልዕክት በቢሾፍቱ ሆራ አርሰዲ ሐይቅ ዳርቻ ተጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)ን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች...

“የአረንጓዴ ዐሻራ የኢትዮጵያን የተረጂነት ታሪክ ወደ ማድረግ ዘመን የሚያሸጋግር ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

  አዲስ አበባ: ሰኔ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) የ2018 የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብርን በቢሾፍቱ ከተማ አስጀምረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የዚህን ዓመት የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ተስፋ የሚተከልበት ነው ብለዋል። የሀገር ሉዓላዊነት በባዕድ ድንበር በመደፈር ብቻ...