አረፋ ታዛዥነት፣ ፅናት እና መስዕዋትነት የሚዘከርበት ታላቅ በዓል ነው።

  እንጅባራ፡ ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 447ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ቻግኒ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች በድምቀት ተከብሯል። በበዓሉ ተገኝተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የቻግኒ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...

“ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ሲያከብር ለሰላም ያሳየውን ትብብር በማስቀጠል መኾን አለበት”

  ከሚሴ፡ ግንበት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 447ኛው የኢድ አል አደሃ አረፋ በዓል በከሚሴ ከተማ እየተከበረ ነው። በበዓሉ በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር እስልምና ጉዳዮች የኡለሞች ምክር ቤት አባል የሆኑት ሼህ ያቁት ሼህ መሐመድ ሰይድ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የነጌሌ ቦረና ገዳ አውሮፕላን ማረፊያን መረቁ።

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኢትዮጵያ አየር መንገድ 24ኛ የሀገር ውስጥ መዳረሻ የሆነውን እና አዲሱን የነገሌ ቦረና ገዳ አውሮፕላን ማረፊያን በይፋ መርቀዋል። እንደ ቦይንግ 737 ማክስ ያሉ ዘመናዊ...

በዓሉን በጋራ ማዕድ በመጋራት ማሳለፍ ይገባል።

  ፍኖተ ሰላም: ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 447ኛው የዒድ አል-አደሃ (አረፋ) በዓል በፍኖተ ሰላም ከተማ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች በተገኙበት ተከብሯል። የፍኖተ ሰላም ከተማ የእስልምና ጉዳዮች ምክትል ሠብሣቢ ሐጂ ሀሰን አሊ ለመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች እና...

የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሀረር ከተማ እየተከበረ ነው።

  ባሕር ዳር፡ በሀረሪ ክልል 1ሺሕ 447ኛው የዒድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በሀረር ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች በድምቀት እየተከበረ ነው። በክልሉ በገጠርና ከተማ ወረዳዎች የሚገኙ የሃይማኖቱ ተከታዮች ከማለዳው ጀምሮ በሀረር በሚገኘው ኢማም አሕመድ ስታድየም በመሰባሰብ...