የውጭ ዜጎች በኢትዮጵያ የመኖሪያ ቤት ባለቤት የሚኾኑበት አሠራር ተግባራዊ እንደሚኾን የከተማ እና መሠረተ ልማት...

የውጭ ዜጎች በኢትዮጵያ የመኖሪያ ቤት ባለቤት እንዲኾኑ የሚያስችለው አዲስ አሠራር ወደ ተግባር ለማስገባት የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ ከፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን እና ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ጋር የሥራ ስምምነት...

አልማ በትምህርት ቤቶች ልማት ላይ ውጤታማ ሥራ እየሠራ ነው።

የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) የደቡብ ጎንደር ዞን ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ከ188 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት በመመደብ ትምህርት ቤቶችን የማደስ፣ አዳዲስ የመማሪያ ክፍሎችን የመገንባት እና የማስተማሪያ ግብዓቶችን የማሟላት ሰፊ ሥራዎችን ማከናወኑን አስታውቋል። በተከናወኑት የልማት ሥራዎች ላይ...

ነሐሴ 12 – የነፃነትን የሦሥትዮሽ ዐምድ የወለደችው የክብር አጥቢያ

የዘመን መቁጠሪያ ገጾች ሲገለጡ እና የታሪክ ማኅደር ሲፈተሽ እንደ ነሐሴ 12 የኢትዮጵያን ማህፀን በክብር የባረከች፣ የነፃነትን ጽንስ በአንድ ዕለት አቅፋ ያበረከተች ሌላ ቀን ማግኘት ይከብዳል። ይህች ዕለት ተራ የፀሐይ መውጫ እና መጥለቂያ ብቻ አይደለችም፤...

የአማራ ክልል የመንግሥት ሠራተኞችን መረጃ የመሠብሠብ እና ዲጂታላይዝድ የማድረግ ሥራው 80 በመቶ ደርሷል።

የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ የመንግሥት ሠራተኞች መረጃ ማረጋገጥ እና የዲጂታላይዜሽን ሥራ ወደ ትግበራ መግባቱን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ምክትል ኀላፊ ካሳ አበባው...

የነጻነት ጠባቂዎች፣ የጸናች ሀገር አውራሾች

በቤት ውስጥ ባል እና ሚስት፣ በዙፋን ላይ ንጉሥ እና ንግሥት ናቸው። ሀገርን በጥበብ መርተዋል፤ ነጻነትን ጠብቀዋል፤ ሉዓላዊነትን አስከብረዋል፤ በዓለም ዙሪያ ለሚገኙ ጥቁሮች ተስፋ ኾነዋል። ትውልድን በሀገር ፍቅር ቀርጸዋል፤ ለአንድነት አነሳስተዋል፤ ኢትዮጵያዊነትን፣ አይደፈሬነትን፣ ጀግንነትን፣ ብልሃትን...