“ሕዳሴ ግድብ የጽናት እና የጋራ ዕድገት ማረጋገጫ ነው” የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ

  አዲስ አበባ: ግንቦት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ቀን መታሰቢያ ጉባኤ በአፍሪካ የልህቀት አካዳሚ እየተካሄደ ነው። ጉባኤው "የአፍሪካ 2063 አጀንዳ ግቦችን ከግብ ለማድረስ ዘላቂ የውኃ አቅርቦት እና አስተማማኝ የንጽህና አጠባበቅ ሥርዓትን ማረጋገጥ" በሚል መሪ መልዕክት ነው...

🌿 በአማራ ክልል ከ1 ነጥብ 7 ቢሊዮን በላይ ችግኞች ለተከላ ተዘጋጅተዋል።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በመጭው ክረምት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ላይ ስኬታማ ተግባር ለመፈጸም ሰፊ ዝግጅት መከናወኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ኅላፊ ደረጀ ማንደፍሮ ለመጭው የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር...

ሕዝቡ የምርጫው ባለቤት እንደመኾኑ በሰላም እና በስኬት እንዲጠናቀቅም በቅንጅት እየሠራ ነው።

  ፍኖተ ሰላም፡ ግንቦት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን የጸጥታ መዋቅር ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሙሉ ዝግጅት ማጠናቀቁን የዞኑ የሰላም እና ጸጥታ መምሪያ ኀላፊ ኮማንደር አዱኛ አዳሙ አስታውቀዋል። የጸጥታ ኅይሉ ከማኅበረሰቡ ጋር በመቀናጀት አካባቢውን በንቃት...

በምርጫ የጥሞና ቀናት ክልከላዎችን መተላለፍ በሕግ ያስጠይቃል።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫው ሊጠናቀቅ 4 ቀን ሲቀረው ያለው ጊዜ "የጥሞና ወቅት" በመባል ይታወቃል። አቶ ሙሉጌታ አሻግሬ በአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የኢኮኖሚ ጉዳዮች የወንጀል ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ናቸው። የጥሞና ወቅት የፖለቲካ ፓርቲዎች መድረኩን ለባለቤቱ...

🚫 በአካልና በአደባባይ የተከለከሉ ተግባራት ❗️

ከዛሬ ጀምሮ የሚተገበሩ በጥሞና ወቅት (ከምርጫው አራት ቀናት በፊት) በጥብቅ የተከለከሉ ተግባራት፦ 🚫 ፖለቲካ ተኮር የሕዝብ ስብሰባዎች እና ሰልፎች 🚫 የቤት ለቤት እና የአደባባይ ላይ ቅስቀሳዎች 🚫የቅስቀሳ ህትመቶችን እና ቁሳቁሶችን መለጠፍ 🚫 የቅስቀሳ አልባሳትን መልበስ ምንጭ፦የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ