የበዓላት መድመቂያዎች፤ የአብሮነት መገለጫዎች
የኢትዮጵያ ባሕላዊ አልባሳት ጥበብ ከዘመናት በላይ የዘለቀ፣ ታሪካዊ፣ ማኅበራዊ እና መንፈሳዊ እሴቶችን የያዘ ድንቅ የጥበብ ሥራ ነው።
የሀገራችን ባሕላዊ አልባሳት በተለይም የሐበሻ ቀሚስ እና የጥልፍ ጥበብ የሕዝቦችን ማንነት፣ ውበት፣ ዕይታ እና ጥበብ ለዓለም የገለጡ ናቸው።...
ትላንት ጨፍጫፊ … ዛሬ አጋር? የንጹሀን ደም ይጣራል🩸
ሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን በአማራ ሕዝብ ላይ ያደረሰው ግፍ፣ ጭካኔ እና ሰቆቃ ከውልደቱ ጀምሮ ከ40 ዓመታት በላይ የሚዘልቅ የጥፋት ታሪክ አለው። በማኒፌስቶው በጠላትነት ከመፈረጅ የዘር ማጥፋት ወንጀል እስከመፈጸም የደረሰ በንጹሃን ደም የተነከረ ቡድን ነው።
በሰሜኑ...
የሻደይ በዓል በሰቆጣ ወይብላ ማርያም ካቴድራል እየተከበረ ነው።
የሻደይ በዓል በሰቆጣ ደብረ ፀሐይ ወይብላ ቅድስት ማርያም ካቴድራል ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን ጠብቆ መከበር ጀምሯል።
የቅድስት ድንግል ማርያም ዕርገትን ምክንያት በማድረግ የሚከበረው የሻደይ በዓል በቤተ ክርስትያኗ ሥርዓት መሠረት በዘማርያን ወረብ እና መዝሙር፣ በአባቶች ዝማሜ፣ በሃይማኖቱ ተከታዮች...
የአሸንድዬ በዓል ዋዜማ በላሊበላ
የአሸንድዬ በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖታዊ መሠረት ያለው በዓል ነው።
አሸንድዬ እና ሶለል በዓላት በሰሜን ወሎ ዞን በድምቀት የሚከበሩ የክረምት በዓላት መኾናቸውን ያነሱት የዞኑ ባሕል፣ ቱሪዝም እና ስፖርት መምሪያ ኀላፊዋ ገነት ሙሉጌታ ናቸው።...
234 ሺህ ደርዘን ደብተር እና 29 ሺህ ባኮ እስክርቢቶ ለነገ ተስፋዎች!
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ተቋማት እና ባለሃብቶች "አንድ ደርዘን ደብተር ለአንድ ተማሪ" በሚል መልእክት ድጋፍ እንዲያደርጉ ሲያካሂድ የቆየውን የሦስት ቀናት ንቅናቄ አጠናቅቋል።
በማጠቃለያ መርሐ ግብሩ ላይ ድጋፍ ሲያደርጉ ያገኘናቸው የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ቢሮ...








