“የሀገር መከላከያ ሠራዊት ጠላትን እየመከተ እና እያንበረከከ ጉዞውን ቀጥሏል” ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
በሀገር መከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች እዝ ማሠልጠኛ ማዕከል ያሠለጠናቸውን መሠረታዊ ኮማንዶዎች አስመርቋል።
የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ጀግኖች አባቶቻችን ዘመናዊ መሣሪያ ሳይታጠቁ የሀገር ሉዓላዊነትን ጠብቀው ማቆየታቸውን ገልጸዋል። የኢትዮጵያ ታሪካዊ እና ወቅታዊ...
“የልዩ ዘመቻዎች እዝ በእሳት የተፈተነ የማይቀልጥ ጠንካራ ብረት እና የጽናት ተምሳሌት ነው” ሌትናል ጄኔራል...
በሀገር መከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች እዝ ማሠልጠኛ ማዕከል ያሠለጠናቸውን መሠረታዊ ኮማንዶዎች አስመርቋል።
የልዩ ዘመቻዎች እዝ ዋና አዛዥ ሌትናል ጄኔራል ሹማ አብደታ እዙ በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ጭምር ሀገርን በመታደግ የሚታወቅ ነው ብለዋል።
ዛሬም ዘመኑን በዋጀ እና ኢትዮጵያን በሚመጥን...
የዛሬ ተማሪዎችን ማገዝ የሰብዓዊነት ግዴታ ብቻ ሳይሆን የነገ ሀገር ተረካቢዎችን የማዛጋጀት ሂደት ነው።
በምስራቅ ዕዝ የዞብል ክፍለ ጦር በሰከላ ወረዳ ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ ታዳጊዎች 18 ደርዘን ደብተር እና ሁለት ፓኬት እስክፕሪቶ ድጋፍ አድርጓል ።
በምስራቅ ዕዝ ክፍለ ጦር አዛዥ ኮሎኔል ጀማል አማን ፤ የትምህርት መርጃ ቁሳቁሶችን ድጋፍ ያደረግነዉ ቤተሰቦቻቸው...
“ሻደይ፣ አሸንድየ እና ሶለል የሕዝባችንን አብሮነት የሚያጠናክሩ ቅርሶቻችን ናቸው” ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ
የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ለሻደይ፣ አሸንድየ እና ሶለል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል።
በክልላችን ከነሐሴ ወር አጋማሽ አንስቶ በዋግኽምራ፣ በሰሜን ውሎና አካባቢው በድምቀት የሚከበሩት ሻደይ፣ አሸንድየና ሶለል ረጅም ዘመናትን የተሻገሩ የሕዝባችን መገለጫ በዓላት...
“እየተመካከርን ሀገር እንገነባለን፣ ሀገር እየገነባንም እንማከራለን” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባዔ ማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። በማጠቃለያ መርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በደማቅ ቀለም ኢትዮጵያን ወክላችሁ ተወያይታችሁ እና ተነጋግራችሁ ለዚህ ቀን በመድረሳችሁ ምስጋና ላቀርብላችሁ እወዳለሁ ብለዋል።
ኢትዮጵያ እንድትመክር ላደረጉ ሁሉ...








