ከ562 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ያስገኘው ጸጋ ምንድን ነው?

የአማራ ክልል የግብርናው ምርት ለኢትዮጵያ የውጭ ንግድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው። ክልሉ ከፍጆታ ምርቶች በተጨማሪ ለውጭ ገበያ እና ለሀገር ውስጥ ኢንዱስትሪዎች የግብዓት አቅርቦት ትልቅ አቅም እንዳለው መረጃዎች ይጠቁማሉ። በተለይም በቅባት እና በጥራጥሬ ምርቶች ለኢንዱስትሪ ግብዓትነት እና...

የሕዝብን ስቃይ መካድ አይሆንም ወይ?

ሕገወጡ ህወሃት በሥልጣን ላይ በቆየበት ዘመን የወልቃይት ጠገዴ ተወላጆች በቋንቋቸው እንዳይናገሩ፤ በባሕላቸው እንዳያጌጡ፤ የአማራነት መገለጫ የኾኑ አልባሳትን እንዳይጠቀሙ ሲያደርግ ቆይቷል። ሕገወጡ ቡድን በዚህ ብቻ አላቆመ፤ የዘር ማጥፋት ወንጀል በመፈጸም፤ አማራዎችን በማሳደድ እና በማፈናቀል የአካባቢውን ሥነ...

“ሻደይ ውበታችን ነው” የሻደይ ተጫዋቾች

የሻደይ ባሕላዊ የልጃገረዶች ጨዋታ በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ከተማ በድምቀት መከበሩን ቀጥሏል። የሻደይ ባሕላዊ የልጃገረዶች ጨዋታ ለዋግ ቆነጃጅቶች የመድመቂያቸው ምስጢር መኾኑን ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉት ኪሮስ ሙሉጌታ እና ብርቱካን አወጣ ተናግረዋል። ሻደይ ራሱን የቻለ የአዘፋፈን...

“ከ20 ሺህ በላይ ዜጎችን የመኖሪያ ቤት ቦታ ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል” አቶ ጎሹ እንዳላማው

የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የ2018 በጀት አመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት እያካሄደ ነው። የባሕር ዳር የከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው በ2018 በጀት ዓመት መጀመሪያ ፈተናዎች የነበሩበት ቢሆንም የክልሉን የአሻጋሪ እድገት እና...

ያልተጋበዙ የዕቃ አውራጆች ወከባ ሕገ ወጥ ነው።

ቀኑ ዕለተ እሑድ፣ ሰዓቱ ደግሞ ጠዋት 3፡00 ገደማ። በባሕር ዳር ከተማ የአንድ ሰፈር ሰላማዊ ድባብ ድንገት በከባድ ጭቅጭቅ ተናወጠ። ምክንያቱ ደግሞ አዲስ ወደ ተከራዩት ቤት የቤት እቃ ጭነው የመጡ አዲስ ተከራዮች እና በአካባቢው ቀድመው...