የነቢዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) መወለድ ለሰው ልጅ ሁሉ የሩህሩህነት፣ የመቻቻል እና የፍቅር ትምህርት የተሰበከበት ታላቅ...
የአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የ2018 ዓ.ም የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ፣ የሰላም እና የአብሮነት መልዕክት አስተላልፏል።
በመልዕክቱም ለክልላችን እና ለሀገራችን የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1ሺህ 501ኛው የነቢዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ)...
ልጆቻችሁን ወደ ትምህርት ቤት ላኳቸው።
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ በመላው ክልሉ አካባቢዎች መጀመሩን ይፋ አድርጓል።
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች
በባሕር ዳር ከተማ መስከረም 16 የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ተገኝተው የምዝገባ መርሐ ግብሩን አስጀምረዋል።
በትምህርት...
የኢትዮጵያ ከተሞችን መልክ የገለጠው የኮሪደር ልማት
ባለፉት ጥቂት ዓመታት በኢትዮጵያ የተተገበሩት እንደ ገበታ ለሀገር፣ ገበታ ለሸገር፣ ገበታ ለትውልድ እና የኮሪደር ልማት ያሉ ሜጋ ፕሮጀክቶች የሀገሪቱን የኢኮኖሚ ዕድገት በማፋጠን እና የከተሞችን ገጽታ በመለወጥ ረገድ አዲስ ምዕራፍ ከፍተዋል።
በ2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተጀመረው...
ሚስ ሻደይ የቁንጅና ውድድር እየተካሄደ ነው።
በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር እየተከበረ የሚገኘው የሻደይ በዓል ጨዋታ በተለያዩ ትርዒቶች ታጅቦ በድምቀት መከበሩን ቀጥሏል።
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የሚስ ሻደይ የቁንጅና ውድድር መካሄድም ጀምሯል።
የዋግ ኽምራን ባሕላዊ አለባበስ እና አጊያጊያጥ በማሣየት እና የዋግ ኽምራን የቱሪስት መስህቦችን...
“ኢትዮጵያ በሀገራዊ ምክክር ከኃይል አዙሪት ወደ ሐሳብ ልዕልና ተሸጋግራለች” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ባወጣው መረጃ ኢትዮጵያ የዘመናት የፖለቲካ ቁርሾዎቿን እና አውዳሚ የደም አዙሪትን በመስበር በሀገራዊ ምክክር ሂደት አዲስ የዴሞክራሲ እና የሰላም ምዕራፍ መክፈቷን አስታውቋል።
ባለፉት አራት ዓመታት በሀገራዊ ምክክሩ ከተከናወነው የዝግጅት ምዕራፍ በኋላ 4 ሺህ...








