“ለታሪክ አሻራ የሚቀመጠው ሕዝባዊ ንቅናቄ”
ከትምህርት ጋር የረጅም ዘመናት ትስስር ባለው በአማራ ክልል ሕዝብ ዘንድ ዕውቀት ከማኅበራዊ ክብር እና ከሀገር ፍቅር ጋር በጥብቅ ይቆራኛል። ዕውቀት የሰው ልጅ መለኪያ፣ መለያ እና መገለጫ ተደርጎም ይቆጠራል።
ታዲያ ዕውቀትን ከሕይወት ልምድ ባለፈ በትምህርት እንደሚገኝ...
ከአዱሊስ እስከ ዛሬ፦ ኢትዮጵያ እና ቀይ ባሕር
የኢትዮጵያ እና የቀይ ባሕር ግንኙነት በሺዎች የሚቆጠሩ ዓመታትን ያስቆጠረ ጥልቅ ታሪካዊ፣ ጂኦፖለቲካዊ እና የንግድ ትስስርን የያዘ ነው። ቀይ ባሕር ለኢትዮጵያ የወጭ ንግድ በር፣ ከቀደምት ሥልጣኔዎች ጋር የሚያገናኛት ድልድይ፣ የሉዓላዊነቷ እና የደኅንነቷ ወሳኝ አካል...
“አማራ ክልል በልማት ተወዳዳሪ እንዲኾን በሁሉም ዘርፍ ትኩረት ሰጥቶ መሥራት ይገባል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...
የአማራ ክልል መንግሥት የክልሉን የ2018 በጀት ዓመት የአሻጋሪ ዕድገት እና ዘላቂ የልማት ዕቅድ አፈጻጸም በተመለከተ ግምገማ ማካሄድ ጀምሯል።
በመድረኩ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ እንዲኹም...
የሰላም አማራጭን መጠቀም ለሕዝብ ሰላም መቆም ነው።
ጦርነት ሁልጊዜም ዋጋው ከባድ ነው። በግንባር የሚረግፉት ወጣቶች፣ የሚያለቅሱ እናቶች እና የሚፈናቀሉ ንጹሐን የአንድ ሀገር እና ሕዝብ አካል ናቸው። የሰላምን አስፈላጊነት ከጦርነቱ ማዕበል ውስጥ ከነበሩት ሰዎች አንደበት መስማት ደግሞ የእውነቱን ጥልቀት አጉልቶ ያሳየዋል።
በአማራ ክልል...
ሰላምን መቼ ነው የምናቅደው?
ጆን ጊቭሰን የተባሉ ጸሐፊ "የሰላም ጽንሰ-ሐሳብ" በተሰኘው መጽሐፋቸው የአልበርት አንስታይን ንግግር ጠቅሰው ሲጽፉ "ሰላም በኃይል ሊጠበቅ አይችልም፤ ሊገኝ የሚችለው በመረዳዳት ብቻ ነው" ይሉናል።
የባሩክ ስፒኖዛን ንግግር ጠቅሰው ሲጽፉ ደግሞ "ሰላም የጦርነት አለመኖር አይደለም፤ ሰላም በጎነት፣...








