” አለማለፍ” የማይታወቅበት የደሴ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት
የይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ ደሴ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት 84 ተማሪዎችን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና አስፈትኗል። ከእነዚህ ውስጥ 80 ተማሪዎች ከ500 በላይ ውጤት ማስመዝገብ ችለዋል።
ባለፈው ዓመት ካስፈተናቸው ተማሪዎች 80 ከመቶ ከ500 በላይ ማምጣታቸውን የገለጹት...
ከታሪክ ጋር የተሣሠረው የጎንደር ከተማ “መሶብ” የአንድ ማዕከል አገልግሎት!
የጎንደር ከተማ አሥተዳደር የሕዝብን የአገልግሎት አሰጣጥ ችግር የሚቀርፍ፤ በአንድ ማዕከል አገልግሎት ማግኘት የሚያስችል የመሶብ አንድ ማዕከል ግንባታን አጠናቋል።
የማዕከሉ መገንባት ነዋሪዎች አገልግሎት ለማግኘት ይደርስባቸው የነበረን እንግልት የሚያስቀር መኾኑን የከተማዋ ነዋሪዎች ለአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ተናግረዋል።
ማዕከሉ ከታሪካዊው...
በአዲስ አበባ ዘመናዊ ተርሚናሎች በመገንባታቸው የትራፊክ አደጋን 25 በመቶ ቀንሷል።
የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ትራፊክ ማኔጅመንት ዋና ዳይሬክተር ክበበው ሚዴቅሳ የተቀናጁ ተርሚናሎች የሕዝብ ትራንስፖርት መዳረሻዎችን እና ፕላዛዎችን ለማስፋፋት ብቻ የሚያገለግሉ አይደሉም ብለዋል።
የመንገድ ላይ የተሽከርካሪ ጫናን በመቀነስ እና የከተማዋን የትራፊክ ፍሰት በማሳለጥ ረገድም ጉልህ ሚና...
በ2019 ዓ.ም በአማራ ክልል በትምህርት ዙሪያ ምን ታስቧል?
የአማራ ክልል የ2019 በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ከነሐሴ18/2018 ዓ.ም ጀምሮ እየተከናወነ ይገኛል።
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ደግሰው መለሰ ከአሚኮ ጋር ባደረጉት ቆይታ አዲሱን የትምህርት ዘመን በተሳካ ሁኔታ ለማስጀመር ሰፊ የቅድመ...
የክህደት እና አረመኔያዊ ድርጊቶች መገለጫው ሕወሃት ዛሬም ከስህተቱ አልተማረም
የቀድሞው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ወታደራዊ መሪ ሌተናል ጄኔራል ዮሐንስ ገብረ መስቀል ከሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኅን ጋር በነበራቸው ቆይታ ሕገ ወጡ ሕወሃት በሥልጣን ዘመኑ ዘርፈ ብዙ ሰይጣናዊ እና አረመኒያዊ ድርጊት መፈጸሙን ገልጸዋል።
ለዚህ ባሕሪው አንዱ መገለጫም...








