🇪🇹🗳️ የዳንግላ ወረዳ አርሶ አደሮች ድምጻቸውን እየሰጡ ነው።
እንጅባራ፡ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በዳንግላ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች እየተካሄደ ነው። የወረዳው አርሶአደሮች ድምጻቸውን እየሰጡ ይገኛሉ።
አርሶ አደሮቹ ሀገርን መገንባት የሚቻለው ዜጎች በካርድ ድምጻቸውን ሲሰጡ ብቻ ነው ብለዋል።
ይህንን ታሳቢ በማድረግ ሀገር ይመራል ለሚሉት...
🇪🇹🗳️ ዜጎች በምርጫ መንግሥት ለመመስረት ያላቸው ቁርጠኝነት የሚደነቅ መኾኑን በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ...
ጎንደር፡ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ላይ አርማጭሆ ወረዳ ትክል ድንጋይ ከተማ ምርጫው ከጠዋቱ 12፡00 ጀምሮ እየተካሄደ ነው። በምርጫው የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች እጩዎች
ድምፃቸውን ሰጥተዋል።
በትክል ድንጋይ ከተማ በቀበሌ 01 ምርጫ ጣቢያ "ሐ" ድምጽ ሲሰጡ...
“የዛሬው አሻራችን ለራሳችን ብቻ ሳይኾን ለልጆቻችንም ትልቅ ትርጉም ያለው ነው” እናቶች
ደብረ ብርሃን፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር እቴጌ ጣይቱ ክፍለ ከተማ 08 ቀበሌ ምርጫ ጣቢያ ድምጻቸውን ከሰጡ መራጮች መካከል ወይዘሮ ዘውዴ መኮንን አንዷ ናቸው።
የዛሬው አሻራቸው ለራሳቸው ብቻ ሳይኾን ለልጆቻቸው ትልቅ ትርጉም...
ምርጫውን አፍሪካውያን መታዘባቸው ኢትዮጵያ የፓን አፍሪካኒዝም ፈር ቀዳጅነቷን ዳግም በዴሞክራሲያዊ ምርጫ የደገመችበት ነው።
አዲስ አበባ፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ በቦሌ ክፍለ ከተማ ምርጫ ክልል 17 ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የብልጽግና ፓርቲ እጩ ተወዳዳሪ እና የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ሚኒስትር እናታለም መለሰ ድምጻቸውን ሰጥተዋል።
ሚኒስትሯ ዴሞክራሲያዊ መብታቸውን በመጠቀም መምረጣቸውን...
“መብቴን ተጠቅሜ መምረጤ ለሀገሬ ያለኝን ፍቅር ማሣያ ነው” አካል ጉዳተኛው መራጭ
ጎንደር፡ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ድምጻቸውን እየሰጡ ነው። በምርጫው አካል ጉዳተኞችም እየተሳተፉ ነው።
ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉት አቶ ሙሉጌታ አባተ ሀገር ከፍ እንድትል እና ዴሞክራሲ እንዲጎለብት ድምጻቸውን መስጠታቸውን ተናግረዋል።
የ72 ዓመቱ አቶ ሙሉጌታ ባለፉት...








