🇪🇹🗳️ የዳንግላ ወረዳ አርሶ አደሮች ድምጻቸውን እየሰጡ ነው።

5

 

እንጅባራ፡ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በዳንግላ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች እየተካሄደ ነው። የወረዳው አርሶአደሮች ድምጻቸውን እየሰጡ ይገኛሉ።

አርሶ አደሮቹ ሀገርን መገንባት የሚቻለው ዜጎች በካርድ ድምጻቸውን ሲሰጡ ብቻ ነው ብለዋል።

ይህንን ታሳቢ በማድረግ ሀገር ይመራል ለሚሉት ድምጻቸውን መስጠታቸው ተናግረዋል።

#አሚኮ_ዜና #7ኛው_ምርጫ_2018_ዓ.ም #ዳንግላ #ኢትዮጵያ

ዘጋቢ፦ አዳሙ ሽባባው

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/Amharamediacorporations

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous article🇪🇹🗳️ ዜጎች በምርጫ መንግሥት ለመመስረት ያላቸው ቁርጠኝነት የሚደነቅ መኾኑን በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ገለጹ።
Next article🇪🇹🗳️ በጎንደር መንታ ሕጻናት ልጆችን ታቅፈው ድምጽ የሰጡ እናት።