
ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉት አቶ ሙሉጌታ አባተ ሀገር ከፍ እንድትል እና ዴሞክራሲ እንዲጎለብት ድምጻቸውን መስጠታቸውን ተናግረዋል።
የ72 ዓመቱ አቶ ሙሉጌታ ባለፉት ስድስት ምርጫዎች መሳተፋቸውን አስታውሰዋል። በሰባተኛው ጠቅላላ
ምርጫም ድምጻቸውን መስጠታቸውን ገልጸዋል።
የድምጽ አሰጣጥ ሂደቱ ላይ ለአካል ጉደተኞች የተመቸ መኾኑንም ተናግረዋል። “መብቴን ተጠቅሜ መምረጤ ለሀገሬ ያለኝን ፍቅር ማሣያ ነው” ብለዋል
ዘጋቢ:- ደስታ ካሣ
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
