“የብሔረሰቦች ቀን የሕዝቦችን መተዋወቅ እና ጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታን በተግባር የምናሳይበት ታሪካዊ መድረክ ነው”...

የ21ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል አከባበር መሪ ዕቅድ ውይይት በፌዴሬሽን ምክር ቤት አዘጋጅነት እየተካሄደ ነው። የውይይት መድረኩን የከፈቱት የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በየዓመቱ የሚከበረው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች...

26 ቢሊዮን የአንድ ቀን ዶሮ ጫጩት ስርጭት በአማራ ክልል!

በአማራ ክልል በሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር በተከናወኑ የእንስሳት እና ዓሳ ሀብት ልማት ሥራዎች የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ የሚያስችሉ አመርቂ ውጤቶች መመዝገባቸውን የክልሉ እንስሳት እና ዓሳ ሀብት ልማት ቢሮ አስታውቋል። በጎንደር ከተማ አሥተዳደር በዶሮ እርባታ ዘርፍ ከተሰማሩት...

ዓለም ያልካደው የኢትዮጵያ ሐቅ በወንዞቿ ለዓለም ትተርፋለች፤ በባሕር በሯ ከዓለም ትገናኛለች።

የታሪክ፣ የባሕል፣ የማንነት የደም ሥሮች፤ የመኖር እና የአለመኖር የሕልውና ምሽጎች፣ ከምንጫቸው እስከ መዳረሻቸው የኢትዮጵያውያንን የፅናት እና የነፃነት ተጋድሎ ይተርካሉ። በባሕል ውስጥ የሰላም እና የበረከት ምልክቶችም ናቸው። ለዘመናት ሀገርን ከጠላት የጠበቁ ተፈጥሯዊ ምሽጎችም ናቸው የኢትዮጵያ...

“የሕዝብን መብት እና ጥቅም ማስከበር የጋራ ግባችን መኾን አለበት” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

የአማራ ክልል ከፍተኛ እና መከካለኛ መሪዎች የ2018 በጀት ዓመት የፓርቲ እና የመንግሥት ሥራዎች አፈጻጸም እና የ2019 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ ክልሉ በፈተና ውስጥም ኾኖ ውጤታማ የፓርቲ እና የመንግሥት ሥራዎችን ማከናወኑ ተመላክቷል።...

ለነገዋ ኢትዮጵያ የሚመጥኑ ዩኒቨርሲቲዎችን መገንባት ይገባል።

የትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎችን የሥራ አፈጻጸም የሚመለከታቸው ባለድርሻ እና አጋር አካላት በተገኙበት እያካሄደ ይገኛል። ውይይቱ ለነገዋ ኢትዮጵያ የሚገባትን አይነት የከፍተኛ ትምህር ተቋማት መፍጠርን ዓላማ ያደረገ ነው ተብሏል። በትምህርት ሚኒስትር ​የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር...