“ምርጫ ለሰላምና ዴሞክራሲ መሠረት ነው” የደብረ ብርሃን ነዋሪዎች
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ሥር በሚገኙ 5 ክፍለ ከተሞች የሚኖሩ ነዋሪዎች፣ በመጪው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ላይ በንቃት እንደሚሳተፉ በአደባባይ ሰልፍ ገለልጸዋል።
ነዋሪዎቹ በሰልፉ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፤ ምርጫ የሥልጡንነት መገለጫ...
ነጻ እና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ እንዲካሄድ እንሠራለን።
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ)በደቡብ ወሎ ዞን በወረባቦ ወረዳ የብልጽግና ፓርቲ የጎዳና ላይ የምርጫ ቅስቀሳ አካሂደዋል።
ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ዲሞክራሲያዊ፣ ፍትሐዊ፣ ሚዛናዊ እና ነጻ ኾኖ እንዲከናወን እንደሚሠሩ የወረዳው ነዋሪዎች ተናግረዋል።
የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ
https://linktr.ee/Amharamediacorporations
ለኅብረተሰብ ለውጥ...
“ብልጽግና ፓርቲ እውነተኛ ብዝኀነትና ወንድማማችነትን አጎልብቷል” የፓርቲው አባላትና ደጋፊዎች
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ከተማ በሁሉም ክፍለ ከተሞች የ7ኛው አገራዊና ክልላዊ ምርጫ በማስልከት የብልጽግና ፓርቲ የጎዳና ላይ የምርጫ ቅስቀሳ እየተካሄደ ነው።
ብልፅግና ፓርቲ እውነተኛ ብዝሃነት የተረጋገጠባትንና የወንድማማችነት እህታማማችነት እሴት የዳበረባትን ኢትዮጵያን ዕውን...
“የሕዝብን ሠላም ለማደፍረስ የሚደረግ ማናቸውም ሙከራ ሠራዊታችን እያለ አይሳካም” ጄኔራል አበባው ታደሠ
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የጦር ሃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ በምዕራብ እዝ ውስጥ ባሉ ክፍለ ጦሮች ተገኝተው የሠራዊቱን ዝግጁነት ተመልክተዋል።
በግዳጅ ቀጣናው መልዕክት ያስተላለፉት የጦር ሃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል...








