ዜናአማራየእለቱ አበይት ዜና ነጻ እና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ እንዲካሄድ እንሠራለን። May 8, 2026 39 ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ)በደቡብ ወሎ ዞን በወረባቦ ወረዳ የብልጽግና ፓርቲ የጎዳና ላይ የምርጫ ቅስቀሳ አካሂደዋል። ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ዲሞክራሲያዊ፣ ፍትሐዊ፣ ሚዛናዊ እና ነጻ ኾኖ እንዲከናወን እንደሚሠሩ የወረዳው ነዋሪዎች ተናግረዋል። የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ https://linktr.ee/Amharamediacorporations ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን ! See less ተዛማች ዜናዎች:🛣️✈️🚤 የአማራ ክልል የትራንስፖርት ዘርፍ የለውጥ ጉዞ