ቋሪት – ከሰላም እጦት ወደ ዴሞክራሲያዊ ምርጫ!

4
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ቋሪት ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የምርጫ ምልክት ማስተዋወቅና የጎዳና ላይ የምረጡኝ ቅስቀሳ አካሄዷል።
በወረዳው ቀደም ባሉት ጊዜያት ተደጋጋሚ የሰላም እጦት ሲገጥም መቆየቱ ይታወሳል። አሁን ላይ ግን ነዋሪዎች ከጸጥታ አካላት ጋር በጋራ በመቆም ሰላሙን አስከብሮ በእፎይታ እያለሙ መኾኑን ገልጸዋል። በዛሬው ዕለትም መጭው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊ እንዲኾን በቁርጠኝነት እንደሚሠሩ ነዋሪዎች በሕዝባዊ ሰልፍ አረጋግጠዋል።
የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !

See less
Previous article“ብልጽግና ፓርቲ እውነተኛ ብዝኀነትና ወንድማማችነትን አጎልብቷል” የፓርቲው አባላትና ደጋፊዎች
Next articleነጻ እና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ እንዲካሄድ እንሠራለን።