
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ከተማ በሁሉም ክፍለ ከተሞች የ7ኛው አገራዊና ክልላዊ ምርጫ በማስልከት የብልጽግና ፓርቲ የጎዳና ላይ የምርጫ ቅስቀሳ እየተካሄደ ነው።
ብልፅግና ፓርቲ እውነተኛ ብዝሃነት የተረጋገጠባትንና የወንድማማችነት እህታማማችነት እሴት የዳበረባትን ኢትዮጵያን ዕውን በማድረግ፣ ዘመናዊ የፖለቲካ ባሕል እና የብሔራዊነት ትርክት በኢትዮጵያ ውስጥ እየገነባ እንደሚገኝ አባላቱ ገልጸዋል።
የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !
See less
