የሚሊሻ ኀይሉ ሰላምን በማረጋገጥ ምርጫው ዴሞክራሲያዊ እና ሰላማዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅ እየሠራ ነው።
ፍኖተሰላም፡ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ሚሊሻ መምሪያ ''ሚሊሻ የጥንት የኢትዮጵያ አርበኞች የትውልድ ቅብብሎሽ'' በሚል መሪ መልዕክት 30ኛ ዓመት የሚሊሻ ምሥረታ በዓልን አክብሯል።
የምዕራብ ጎጃም ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ዕድሜዓለም አንተነህ ሚሊሻ በሰላም ጊዜ...
ለአፍሪካ ጨለማን ሳይኾን እውነቷን እንግለጥ!
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ማኅበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጉባኤ ለመጀመሪያ ጊዜ በዓድዋ ሙዚየም እየተካሔደ ነው።
ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ከ30 የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ ሲኾን 400 ሚሊዮን ተከታይ እንዳለቸው ተገልጿል።
የፐልስ ኦፍ አፍሪካ ሥራ አሥኪያጅ ሰይፈ...
ምርጫው ሀገርን ያስቀደመ እንዲኾን እንሠራለን።
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ምርጫው ሀገርን ያስቀደመ እንዲኾን እንደሚሠሩ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ነዋሪዎች ገልጸዋል።
ብልጽግና ፓርቲ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በጎንደር ዙሪያ ወረዳ የጎዳና ላይ የምርጫ ቅስቀሳ አካሂዷል።
ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ዴሞክራሲያዊ፣ ፍትሐዊ፣...
ኢትዮጵያን በአፍሪካ ብሎም በዓለም አቀፍ ደረጃ ተመራጭ ለማድረግ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ብልጽግና ፓርቲ በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር የምርጫ ቅስቀሳ አካሂዷል።
የከተማዋ ነዋሪዎች ባለፉት የለውጥ ዓመታት በከተማው ፣ በክልሉ እና በሀገር አቀፍ ደረጃ ብልጽግና ፓርቲ ያከናወናቸው የልማት ሥራዎች አበረታች መኾናቸውን ገልጸዋል።
የዜጎችን ኢኮኖሚያዊ እና...








