
አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ኾነው ተሾሙ።
የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት ሰባተኛ ዙር አንደኛ ዓመት የሥራ ዘመን መሥራች ጉባዔውን እያካሄደ ነው።
ምክር ቤቱ አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አድርጎ ሾሟል።
ዘጋቢ:- ታርቆ ክንዴ
#ባሕር_ዳር፡ መስከረም 21/2019 ዓ.ም
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
