“ብልጽግና ፓርቲ የተግባር ፓርቲ ነው” አቶ ጎሹ እንዳላማው

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ በባሕር ዳር ከተማ በተሽከርካሪዎች ትርዒት የታጀበ የምርጫ ቅስቀሳ አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው "ብልጽግና ፓርቲ የተግባር ፓርቲ...

በዓባይ ተፋሰስ (ቤዚን) ላይ የሚሠሩ ሥራዎችን በቅንጅት መሥራት ይገባል።

  ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዓባይ ቤዝን አሥተዳደር ጽሕፈት ቤት በቅንጂት የሚሠሩ የተፋሰስ ሥራዎች ላይ ከባለድርሻ እና አጋር አካላት ጋር በባሕር ዳር ከተማ ሲያደርገው የነበረውን ውይይት አጠናቅቋል፡፡ ቀደም ሲል በዓባይ ተፋሰስ (ቤዚን) ላይ በሚሠሩ...

የሰላም ጥሪን የተቀበሉ የቀድሞ ታጣቂዎች በአዲስ አበባ ከተማ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው።

  አዲስ አበባ: ሚያዝያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም አማራጭን የተቀበሉ በአማራ ክልል ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የቀድሞ ታጣቂዎች በአዲስ አበባ ከተማ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው። ባለፋት ዓመታት በአማራ ክልል የተፈጠረው ግጭት የክልሉን ሕዝብ ለማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳት ዳርጎት...

ብልጽግና ፓርቲ የዜጎችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየሠራ ነው።

  ከሚሴ፡ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከሚሴ ከተማ የምርጫ ቅስቀሳ አካሂዷል። የከሚሴ ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ መሀመድ አሊ በከተማ አሥተዳደሩ የኅብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ፓርቲው ኢኒሼቲቮችን በመለየት ተግባራዊ...

መሪውን በምርጫ የሚሾም እና የሚሽር ማኅበረሰብ ለመገንባት ምሁራን የድርሻቸውን ሊወጡ ይገባል።

  ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ ዜጎች መብታቸውን የሚያረጋግጡበት ነው። በዴምክራሲያዊ የምርጫ ሂደት ቅቡልነት ያለው መንግሥት እየተመረጠ ወደ ሥልጣን እንዲመጣ ይደረጋል። በዚህ ሂደት ምርጫው ዴሞክራሲያዊ እና ሰላማዊ ይኾን ዘንድ ደግሞ ምሁራን ትልቅ ድርሻ እንዳላቸው...