ዜናአማራየእለቱ አበይት ዜና አቶ አማረ ሰጤ የአማራ ክልል ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ኾነው ተሰየሙ። October 1, 2026 33 የአማራ ክልል ምክር ቤት ሰባተኛ ዙር አንደኛ ዓመት የሥራ ዘመን መሥራች ጉባኤውን እያካሄደ ነው። ምክር ቤቱ አቶ አማረ ሰጤን በድጋሜ የአማራ ክልል ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ አድርጎ ሰይሟል። ዘጋቢ:- ታርቆ ክንዴ #ባሕር_ዳር #መስከረም_21_2019_ዓ_ም የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! ተዛማች ዜናዎች:#ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ፣ ታላቅ ርዕይ