“ባለፉት ዓመታት ከተፈጠሩ የሥራ ዕድሎች ውስጥ 51 በመቶው ሴቶችን ተጠቃሚ ያደረጉ ናቸው” ከንቲባ አዳነች...
አዲስ አበባ: ግንቦት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት የአዲስ አበባ ከተማ ሴቶች የታደሙበት የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ተካሂዷል።
በዚሁ መድረክ ላይ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የአዲስ አበባ ከተማ...
የዛሬ ወጣቶች ድምፅ የነገዋን ኢትዮጵያ እውን ያደርጋል።
ባሕር ዳር: ግንቦት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምርጫ የዛሬ ወጣቶች ድምፅ ተሳትፎ እና ውሳኔ የነገን ሀገር እድገት እንደሚወስን ይታመናል። በኢትዮጵያ ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ግንቦት ወር እንደሚካሄድ ይታወቃል።
የአማራ ክልል ወጣቶች ማኅበራት ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት ግርማ አቸነፍ የዛሬ...
የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ወሎ ዞን ራያ ቆቦ ወረዳ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ወሎ ዞን ራያ ቆቦ ወረዳ በአራዶም አካባቢ እየለማ የሚገኘውን የማንጎ ኩታገጠም ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ የአማራ ክልል...
” ልማታችንን የሚያስቆመን ኃይል የለም” አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ወሎ ዞን ራያ ቆቦ ወረዳ 06 መንደፈራ ቀበሌ ከ124 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተገነባን የንጹሕ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት መርቀዋል።
የራያ ቆቦ ወረዳ ውኃ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) የጅቡቲ ቆይታቸውን አጠናቅቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ)በጅቡቲው ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌን የበዓለ ሲመት ሥነ ሥርዓት ለመታደም ዛሬ ጅቡቲ ገብተው የነበሩት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቆይታቸውን አጠናቅቀው ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል።
ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው ጠቅላይ ሚኒስትር...








