ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) የጅቡቲ ቆይታቸውን አጠናቅቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ።

3

 

ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ)በጅቡቲው ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌን የበዓለ ሲመት ሥነ ሥርዓት ለመታደም ዛሬ ጅቡቲ ገብተው የነበሩት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቆይታቸውን አጠናቅቀው ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል።

‎ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በጅቡቲ የነበራቸውን ቆይታ በማጠናቀቅ ዛሬ ከሰአት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል።

የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ

https://linktr.ee/Amharamediacorporations

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !

Previous articleጽንፈኛውን የማጽዳት ግዳጃችን አመርቂ ውጤት እያስመዘገበ ነው።
Next article” ልማታችንን የሚያስቆመን ኃይል የለም” አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)