የመንግሥት እና የሕዝብ ጥቅምን የሚያስጠብቁ የቅድመ መከላከል ሥራዎች ላይ ትኩረት ማድረግ ይገባል።
የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ኀላፊ ብርሃኑ ጎሽም እንደተናገሩት በበጀት ዓመቱ በወንጀል እና በፍትሐብሔር ዘርፎች ውጤታማ ሥራዎች ተከናውነዋል። ተቋማዊ አንድነትን የሚያጠናክሩ የባለሙያ እና የመሪ ቅንጅትን መሠረት ተደርጎ ስለመሠራቱም ጠቁመዋል።
በበጀት ዓመቱ 15 አዋጆች፣ 65 ደንቦች እና...
“ፍትሐዊ የግብር ሥርዓትን ለማረጋገጥ ተሠርቷል”
የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መርሐግብር እያካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ምክትል ኀላፊ ፍቅረ ማርያም ደጀኔ በክልሉ ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ በተፈጠረው የጸጥታ ችግር...
የጳጉሜን ቀናት “የኢትዮጵያ ማንሠራራት” በሚል ስያሜ ይከበራሉ።
የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት የ2018 ዓ.ም የጳጉሜን ቀናትን ስያሜ እና አከባበር አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።
መግለጫውን የሰጡት የአገልግሎቱ ሚኒስትር ዴኤታ ከበደ ደሲሳ ኢትዮጵያ ካሏት ልዩ ቀናት መካከል የጳጉሜን ቀናት ተጠቃሽ ናቸው ብለዋል።
የጳጉሜን ወር ያለፈውን ዓመት ሥራዎቻችንን የምንገመግምበት፤...
ከ580 በላይ ኢንዱስትሪዎች ከ1 ቢሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬን አስቀርተዋል።
የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ያለፈውን ዓመት አፈጻጸም እና የ2019 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ አካሂዷል።
የቢሮው ኀላፊ እንድሪስ አብዱ ክልሉ በማዕድን፣ በግብርና እና በሰው ኃይል ለኢንቨስትመንት ምቹ እና ሰፊ አቅም ያለው መኾኑን ገልጸዋል።
ቢሮው...
መሬትን ከይዞታ ማረጋገጫ ወደ ፋይናንስ አቅም ያዘመነው አዲሱ አሠራር።
የአማራ ክልል መሬት ቢሮ የክልሉን የ25 ዓመት አሻጋሪ ዕድገት እና ዘላቂ ልማት ግብ መሠረት በማድረግ የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 ዓ.ም ዕቅድ ትውውቅ ከባለድርሻ አካላት ጋር አካሂዷል።
በመድረኩ የመሬት ቢሮ ኀላፊ ሲሳይ...








