የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ክልላዊ የፈተና መስጫ ቀናትን ይፋ አደረገ።

11

 

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተናዎች የሚሰጡበትን የጊዜ ሰሌዳ ይፋ አድርጓል።

በዚህም መሰረት የ6ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 08 እስከ ዐ9/2018 ዓ.ም ይሰጣል። የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ደግሞ ሰኔ 11 እና 12/2018 ዓ.ም ክልላዊ ፈተናውን እንደሚወስዱ ነው ከትምህርት ቢሮው የተገኘ መረጃ የጠቆመው።

#አሚኮ #አሚኮ_ዜና #አማራ_ክልል #Exam #ኢትዮጵያ

የአሚኮ ዲጂታል ቤተሰብ ይሁኑ !

https://linktr.ee/Amharamediacorporations

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !

Previous articleማኅበረሰቡ በምርጫው ያሳየው ንቁ ተሳትፎ የዴሞክራሲያዊ ልምምዱን ዕድገት የሚያሳይ መኾኑን የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።
Next article”የድምጽ ቆጠራውን ውጤት ለመቀበል ተዘጋጅተናል” በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት