የ30 ዓመቱ ናፍቆት ተፈታ፣ ለደብረ ማርቆስ ከተማ ዳግም ልደት ኾነ!

  ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለብዙ ዓመታት በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደብረ ማርቆስ አውሮፕላን ማረፊያ የመጀመሪያውን ታሪካዊ የሙከራ በረራ ዛሬ በታላቅ ስኬት አስተናግዷል። የመጀመሪያው የመንገደኞች አውሮፕላን ማረፊያውን ሲረግጥ በስፍራው የነበሩ ነዋሪዎች፣ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር...

“የገላን ጉራ ኢንዱስትሪ ፓርክ አስተማማኝ ኢኮኖሚን ለመገንባት በጀመርነው የብልጽግና ጉዞ ተደማሪ እመርታ ነው።” ጠቅላይ...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የገላን ጉራ ኢንዱስትሪ ፓርክ ምዕራፍ አንድ ግንባታ ተጠናቆ መመረቅ፤ አስተማማኝ እና ጠንካራ ኢኮኖሚን ለመገንባት በጀመርነው የብልጽግና ጉዞ ተደማሪ እመርታ ነው። በመዲናችን በአጠቃላይ በ93.9 ሄክታር መሬት ላይ ከሚያርፈው የፓርኩ...

🏭 ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ዳግም ስኳር ማምረት ጀመረ።

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 08/2018ዐዓ.ም (አሚኮ) ​🇪🇹 የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ በኢትዮጵያ ካሉ ግዙፍ ፕሮጀክቶች አንዱ ነው። ፋብሪካው በተለያዩ ችግሮች ምክንያት ምርት ሳይሰጥ መቆየቱ የሚታወስ ነው። አሁን ላይ ያጋጠሙት ችግሮች ሙሉ በሙሉ ተቀርፈውለት በተሟላ መንገድ ስኳር...

ብልጽግና የሴቶችን እና የአካል ጉዳተኞችን ተሳትፎ በተጨባጭ እያረጋገጠ ነው።

  ደብረ ታቦር፡ ግንቦት 08/2018ዐዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን የፋርጣ ወረዳ የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት አካል ጉዳተኞችን ያሳተፈ ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የምረጡኝ ቅስቀሳ መድረክ አካሂዷል። የደቡብ ጎንደር ዞን አሥተዳደር ማዕድን መምሪያ ኀላፊ ብርቄ ፀጋ በመድረኩ...

🕊 “ሰላም ለንግድ፣ 🗳️ ድምፅ ለሀገር” 🇪🇹

  ባሕር ዳር: 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫው ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ እና ፍትሐዊ እንዲኾን፤ ለሂደቱ ስኬታማነት የዜግነት ግዴታቸውን ለመወጣት ዝግጁ መኾናቸውን የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የንግዱ ማኅበረሰብ ክፍሎች ነግረውናል። ​ ​በከተማው በንግዱ ዘርፍ የተሠማሩት ራሄል ሽባባው ምርጫ ለአንድ ሀገር...