የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የውጤት ማሳወቂያ የጊዜ ሰሌዳ

#አሚኮ_ዜና #7ኛው_ምርጫ_ውጤት #አማራ_ክልል #ኢትዮጵያ የአሚኮ ዲጂታል ቤተሰብ ይሁኑ ! https://linktr.ee/Amharamediacorporations ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !

የአውሮፓ ኅብረት እና ብሪታኒያ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአውሮፓ ኅብረት እና ብሪታኒያ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በኢትዮጵያ የብሪታኒያ ኤምባሲ ባወጣው መግለጫ ኢትዮጵያ ያካሄደችው ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የድምፅ መስጠት ሂደት በስኬት በመጠናቀቁ ለኢትዮጵያ...

ከፍተኛ ውጤት ላስዘገቡ ተማሪዎች እና ትምህርት ቤቶች ከ1 ሚሊዮን ብር በላይ የኾነ የቁሳቁስ ድጋፍ...

ሁመራ: ግንቦት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ትምህርት የልማቶች ሁሉ ቁልፍ መኾኑን በመረዳት የአካባቢው ተወላጆች የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እያበረከቱ መኾናቸው የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ትምህርት መምሪያ ገልጿል። በዚህም ነዋሪነታቸውን በባሕር ማዶ ያደረጉ ዜጎች ተማሪዎችን እና ትምህርት ቤቶችን...

የምርጫውን ውጤቱን በጸጋ በመቀበል ለአንዲት ሀገር በጋራ መሥራት ያስፈልጋል።

  ደብረ ብርሃን፡ ግንቦት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ፍትሐዊ፣ ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊ በኾነ መንገድ መከናወኑን የደብረ ብርሃን ከተማ ነዋሪዎች ገልጸዋል። አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡት ወይዘሮ እጥፍወርቅ ካሳዬ የሚፈልጉትን የፖለቲካ ፓርቲ ፕሮግራም በመረዳት ድምፃቸውን መስጠታቸውን ተናግረዋል። የምርጫ...

7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በሕዝብ ተሳትፎ እና በስኬት መጠናቀቁን የፓርቲ ተወካዮች ገለጹ።

  ደብረብርሃን፡ ግንቦት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን በተለያዩ የምርጫ ክልሎች የተካሄደው የሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የሕዝብ ድምጽ አሰጣጥ ሂደት ሰላማዊ፣ አካታች እና ፍትሐዊ በኾነ መንገድ መጠናቀቁን የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች እና ዕጩ ተወዳዳሪዎች በሰጡት...