📢 የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ 5 ሺህ ሠራተኞችን ይፈልጋል።
ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ወደ ማምረት ገብቷል። ፋብሪካው በርካታ ማሽነሪዎች የሚንቀሳቀሱበት እና ሰፊ የእርሻ ኢንቨስትመንት የሚከናወንበት ዘርፈ ብዙ ጥቅም የሚሰጥ ነው።
ከፋብሪካው የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው በሙሉ አቅሙ ወደ ሥራ...
“ስፖርት የተሻለ ትውልድ ለመፍጠር ቁልፍ ጉዳይ በመኾኑ ብልጽግና ፓርቲ ለዘርፉ መጠናከር በልዩ ትኩረት እየሠራ...
ደሴ: ግንቦት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ አስመልክቶ የፓርቲውን የምርጫ ምልክት እና ዕጩ ተወዳዳሪዎችን በስፖርታዊ መርሐ ግብር ለሕዝብ አስተዋውቋል።
በብልጽግና ፓርቲ የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት...
🗳️ ሰላማዊ ምርጫ እንዲካሄድ ሥራው መጀመር ያለበት ከቤት እና ከጎረቤት ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ ዜጎች በነጻነት እና በፈቃደኝነት ተወካዮቻቸውን ወይም መሪዎቻቸውን የሚመርጡበት የዴሞክራሲ ሥርዓት መገለጫ ነው።
በዚህ የምርጫ ሂደት የእናቶች ንቁ ተሳትፎ እጅግ መሠረታዊ ነው።
በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የሚገኙ እናቶችም ለሚካሄደው ሰባተኛው...
✈️ የረጅም ዓመታት ጥያቄ ብስራት ይዞ ብቅ አለ፤ ታሪካዊ በረራም ተከናወነ 🇪🇹
ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለበርካታ ዓመታት በናፍቆት ሲጠበቅ የነበረው የደብረ ማርቆስ አውሮፕላን ማረፊያ የመጀመሪያውን ታሪካዊ የሙከራ በረራ በትላንትናው ዕለት እውን አድርጎ ብቅ ብሏል።
የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ ኀላፊ ተመስገን...
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የደብረ ማርቆስ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጄክትን ጎብኝተዋል።
ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደና ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የደብረ ማርቆስን አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጄክትን እና የሙከራ በረራን ጎብኝተዋል።
የደብረ ማርቆስ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ በመጠናቀቅ ላይ ነው። ዛሬ ደግሞ የአማራ...








