“ብልጽግና ፓርቲ ለሴቶች ተጠቃሚነት የሚሠራ ሀገራዊ ፓርቲ ነው” አቶ እንድሪስ አብዱ

  ባሕር ዳር: ግንቦት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የሚሴ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሴቶች ክንፍ አሥተባባሪነት ''በጸና እና በተደራጀ የሴቶች ድምጽ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር እናሻግራለን'' በሚል መሪ መልዕክት የብልጽግና ፓርቲ...

ለመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ሪፎርም መሳካት የመሪዎችን ቁርጠኝነት ወሳኝ ነው።

​ባሕር ዳር: ግንቦት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ሪፎርም በተመረጡ ስምንት ተቋማት የዝግጅት ምዕራፍ ተግባራዊ እየተደረገ መኾኑን የሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ አስታውቋል። ​የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው...

“ይወክለኛል የምንለውን ፓርቲ መወሰን ያለብን በካርዳችን ብቻ ነው” የዳውንት ወረዳ ነዋሪዎች

​ባሕር ዳር: ግንቦት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚካሄድበት ዕለት እየተቃረበ መምጣቱን ተከትሎ በሰሜን ወሎ ዞን ሰፊ የምርጫ ቅስቀሳ እና የዝግጅት ሥራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ። ከዚህ ጋር ተያይዞ የመምረጥ መብታቸውን ለመጠቀም በከፍተኛ ተነሳሽነት እና ዝግጁነት...

ልማትን በመንግሥት ፣ መንግሥትን በምርጫ

ባሕር ዳር: ግንቦት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ፣ ነፃ እና ፍትሐዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅ ቅድመ ዝግጅቶች እየተደረጉ ነው። በሰሜን ጎንደር ዞንም ከመራጮች ምዝገባ ጀምሮ የቅድመ ዝግጅት ሥራው ቀጥሏል። የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ ዲያቆን ሸጋው ውቤ...

ምርጫው ወጣቶች የሰላም አምባሳደርነታቸውን የሚያረጋግጡበት ነው።

ባሕር ዳር፡ግንቦት 12/2018 (አሚኮ) ኢትዮጵያ የቀጣይ አምስት ዓመታት መሪዋን ልትመርጥ ቀናቶች ቀርተዋታል። እስካሁን ባለው የምርጫ ሂደት የተለያዩ ቅድመ ዝግጅቶች ሲደረጉ ቆይተዋል። የኢትዮጵያ ወጣቶች ፌዴሬሽን ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ዮሴፍ አበራ በሀገር አቀፍ ደረጃ 55 ሲቪክ...