በፈረሰኞች ታጅቦ የተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ፤ በግምጃ ቤት ከተማ

በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የግምጃ ቤት ከተማ ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት እና ለክልሉ የጸጥታ ኃይል ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እያካሄዱ ነው። በሰልፉ ላይ የተሳተፉት ነዋሪዎች በፈረሰኞች ታጅበው ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ያላቸውን አክብሮት እና ደጀንነት የሚያንጸባርቁ ልዩ ልዩ...

‎የአነደድ ወረዳ ነዋሪዎች የመከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ እያካሄዱ ነው።

በምሥራቅ ጎጃም ዞን በአነደድ ወረዳ የሀገር አፍራሽ ባንዳን እና ባዕዳን የጥፋት ተግባር የሚያወግዝ፤ የሀገር መከላከያ ሠራዊቱን የሚደገፍ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። ‎ ‎በሰልፉ እየተሳተፉ የሚገኙት የወረዳው ነዋሪዎች የሀገር መከላከያ ሠራዊትን ሕግ የማስከበር ተግባር የሚደግፉ እና የጥፋት...

ለኢትዮጵያ አንድነት እና ለሕዝቦቿ ደኅንነት የቆመውን የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሚደግፍ ሰልፍ በአንኮበር ወረዳ ተካሄደ።

የሀገር መከላከያ ሠራዊት ለኢትዮጵያ አንድነት እና ለሕዝቦቿ ደኅንነት እየሠራ ያለውን ሥራ የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ በሰሜን ሽዋ ዞን በአንኮበር ወረዳ ተካሂዷል። ‎ የሀገር መከላከያ ሠራዊት የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች እና ተላላኪዎች የሚፈጽሙትን ሀገር የማፍረስ ሤራ በማምከን የኢትዮጵያን...

ደንበጫ ለሀገር መከላከያ ሠራዊቱ!

የደምበጫ ከተማ እና የአካባቢዋ ነዋሪዎች የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ እና ታሪካዊ ጠላቶችን የሚያወግዝ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እያካሄዱ ነው። ሠልፈኞቹ ከሀገር መከላከያ ጎን እንቆማለን፤ የሀገር ጠላቶችንም አምርረን እንታገላለን ብለዋል። ‎ #የመደመር_መንግሥት! #ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ! #ባሕር_ዳር #ጥቅምት_12_2019_ዓ_ም

በእነማይ ወረዳ ቢቸና ከተማ አሥተዳደር የሀገር መከላከያ ሰራዊቱን የሚደገፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

በምስራቅ ጎጃም ዞን የእነማይ ወረዳ እና የቢቸና ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች የሀገር አፍራሽ ባንዳዎችን እና የባዳዎችን የጥፋት ድርጊትን የሚያወግዝ እንዲኹም የሀገር መከላከያ ሠራዊቱን የሚደግፍ ሰላማዊ ሰልፍ እያካሄዱ ነዉ። በሰልፉ ላይ የሀገር መከላከያ ሰራዊት የሕግ የማስከበር ዘመቻ...