
የሀገር መከላከያ ሠራዊት ለኢትዮጵያ አንድነት እና ለሕዝቦቿ ደኅንነት እየሠራ ያለውን ሥራ የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ በሰሜን ሽዋ ዞን በአንኮበር ወረዳ ተካሂዷል።
የሀገር መከላከያ ሠራዊት የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች እና ተላላኪዎች የሚፈጽሙትን ሀገር የማፍረስ ሤራ በማምከን የኢትዮጵያን አንድነት እና የሕዝቦቿን ደኅንነት እየጠበቀ እንደሚገኝም በሰላማዊ ሰልፉ ተገልጿል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
