ዜናአማራየእለቱ አበይት ዜና ደንበጫ ለሀገር መከላከያ ሠራዊቱ! October 22, 2026 1 የደምበጫ ከተማ እና የአካባቢዋ ነዋሪዎች የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ እና ታሪካዊ ጠላቶችን የሚያወግዝ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እያካሄዱ ነው። ሠልፈኞቹ ከሀገር መከላከያ ጎን እንቆማለን፤ የሀገር ጠላቶችንም አምርረን እንታገላለን ብለዋል። #የመደመር_መንግሥት! #ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ! #ባሕር_ዳር #ጥቅምት_12_2019_ዓ_ም ተዛማች ዜናዎች:በእነማይ ወረዳ ቢቸና ከተማ አሥተዳደር የሀገር መከላከያ ሰራዊቱን የሚደገፍ ሰልፍ…