በእነማይ ወረዳ ቢቸና ከተማ አሥተዳደር የሀገር መከላከያ ሰራዊቱን የሚደገፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

3
በምስራቅ ጎጃም ዞን የእነማይ ወረዳ እና የቢቸና ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች የሀገር አፍራሽ ባንዳዎችን እና የባዳዎችን የጥፋት ድርጊትን የሚያወግዝ እንዲኹም የሀገር መከላከያ ሠራዊቱን የሚደግፍ ሰላማዊ ሰልፍ እያካሄዱ ነዉ።
በሰልፉ ላይ የሀገር መከላከያ ሰራዊት የሕግ የማስከበር ዘመቻ እና የሀገርን ሉዓላዊነት የሚደግፉ መልዕክቶች ተላልፈዋል። የሕዝብን አንድነት እና ሠራዊቱ እየከፈለው ያለውን መስዋዕትነት የሚያሳይ የአጋርነት መልዕክቶች ተንጸባርቀውበታል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
Previous articleበደባይ ጥላት ግን ወረዳ ቁይ ከተማ የመከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
Next articleደንበጫ ለሀገር መከላከያ ሠራዊቱ!