‎የአነደድ ወረዳ ነዋሪዎች የመከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ እያካሄዱ ነው።

1
በምሥራቅ ጎጃም ዞን በአነደድ ወረዳ የሀገር አፍራሽ ባንዳን እና ባዕዳን የጥፋት ተግባር የሚያወግዝ፤ የሀገር መከላከያ ሠራዊቱን የሚደገፍ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
‎
‎በሰልፉ እየተሳተፉ የሚገኙት የወረዳው ነዋሪዎች የሀገር መከላከያ ሠራዊትን ሕግ የማስከበር ተግባር የሚደግፉ እና የጥፋት ኀይሉን ተልዕኮ የሚያወግዙ መልዕክቶችን እያስተላለፉ ነው።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
Previous articleለኢትዮጵያ አንድነት እና ለሕዝቦቿ ደኅንነት የቆመውን የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሚደግፍ ሰልፍ በአንኮበር ወረዳ ተካሄደ።
Next articleበፈረሰኞች ታጅቦ የተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ፤ በግምጃ ቤት ከተማ