በፈረሰኞች ታጅቦ የተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ፤ በግምጃ ቤት ከተማ

1
በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የግምጃ ቤት ከተማ ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት እና ለክልሉ የጸጥታ ኃይል ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እያካሄዱ ነው።
በሰልፉ ላይ የተሳተፉት ነዋሪዎች በፈረሰኞች ታጅበው ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ያላቸውን አክብሮት እና ደጀንነት የሚያንጸባርቁ ልዩ ልዩ መልዕክቶችን አስተላልፈዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
Previous article‎የአነደድ ወረዳ ነዋሪዎች የመከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ እያካሄዱ ነው።
Next articleየባሶና ወራና ወረዳ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ያላቸውን ድጋፍ በሕዝባዊ ሰልፍ ገልጸዋል።