የባሶና ወራና ወረዳ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ያላቸውን ድጋፍ በሕዝባዊ ሰልፍ ገልጸዋል።

0
በሰሜን ሽዋ ዞን የባሶና ወራና ወረዳ ነዋሪዎች የሀገር መከላከያ ሠራዊትን፣ የክልሉን የጸጥታ ኀይል የሚደገፍ እና የባዕዳ እና የባንዳን የጥፋት ድርጊት የሚያወግዝ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል።
በሰልፉ ላይ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን ሕግ የማስከበር ዘመቻ እና የሀገርን ሉዓላዊነት የሚደግፉ መልዕክቶች ተላልፈዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
Previous articleበፈረሰኞች ታጅቦ የተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ፤ በግምጃ ቤት ከተማ
Next articleበመርጡለማርያም ከተማ እና በእነብሴ ሳርምድር ወረዳ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን እና የክልሉን የጸጥታ ኀይል የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል።