
በምሥቅ ጎጃም ዞን የመርጡለማርያም ከተማ እና የእነብሴ ሳርምድር ወረዳ ነዋሪዎች በሰልፉ ላይ ባዕዳ እና ባንዳነትን በማውገዝ ለሠራዊቱ ያላቸውን ድጋፍ ገልጸዋል።
ሰልፈኞቹ የባሕር በር ባለቤትነታችን በልጆቿ መስዋዕትነት እውን ይኾናል፣ ከግድቡ ወደ ወደቡ እንሸጋገራለን፣ የኅብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት
እና እህትማማችነት አርማ የኾነውን የሀገር መከላከያ ሠራዊት እንደግፋለን” የሚሉ መልዕክቶችን በሰልፉ ላይ አሰምተዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
