
በቡሬ ከተማ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን እና የክልሉን የጸጥታ አካላት የሚደግፍ፤ ጽንፈኝነትን የሚያወግዝ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ተሳታፊዎቹ የሀገርን ሉዓላዊነት እና ደኅንነት በማስከበር ላይ ለሚገኙ የጸጥታ አካላት ያላቸውን ጽኑ ደጀንነት አረጋግጠዋል። የሀገርን አንድነት የሚሸረሽሩ ዕኩይ ተግባራትን፣ ሴረኞችን እና ባንዳዎችን አጥብቀው አውግዘዋል።
የኢትዮጵያ አንድነት በጸረ-ሰላም ኃይሎች ሴራ እንደማይደናቀፍም አረጋግጠዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
