ለምርጫው ስኬታማነት መሥራት ሀገራዊ ኀላፊነትን መወጣት ነው።

  ደብረ ማርቆስ: ግንቦት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል። የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ ኀላፊ ኮማንደር ቢምረው አሰፋ የጸጥታ ኃይሉ ሕግ...

🗳️ ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ እየተሠራ ነው።

  ደሴ፡ግንቦት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሊካሄድ ሦሥት ቀናት ብቻ ቀርተውታል። ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉት የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ ኀላፊ ኮማንደር ሰኢድ አሊ ምርጫው በስኬት እንዲጠናቀቅ እየተሠራ መኾኑን ተናግረዋል። ማኅበረሰቡ በምርጫ ወቅት...

ለምርጫው ስኬታማነት ትርጉም ሰጥቶ መንቀሳቀስ እንደሚያስፈልግ የፍኖተ ሰላም ከተማ ወጣቶች ተናገሩ።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገርን በጽኑ መሠረት ላይ ለመገንባት፤ ሰላምን በዘላቂነት ለማረጋገጥ እና የሕዝብን እውነተኛ ፍላጎት ለማሟላት ምርጫ መሠረታዊ ነው። የፍኖተ ሰላም ከተማ ወጣቶችም በዚህ ታላቅ ሀገራዊ ሂደት ላይ የበኩላቸውን አሻራ ለማሳረፍ እየተዘጋጁ...

🗳️ በቅንጅት መሥራት ለምርጫው ስኬታማነት ወሳኝ ነው፡፡

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ ለማካሄድ በሰፊ ዝግጅት ላይ ትገኛለች፡፡ በጅንካ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ መምህሩ ምስክር ከተማ ምርጫ የአንድ ሀገር ሕዝብ ሥልጡንነት ማሳያ ነው ብለዋል። ምርጫ ሲካሄድ የራሱ ሂደት አለው...

በድምጻቸው ለመወሰን መዘጋጀታቸውን የባሕር ዳር ነዋሪዎች ተናገሩ።

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 21/2018 (አሚኮ) የፊታችን ሰኞ ለሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምፃችንን በመስጠት ለመወሰን ተዘጋጅተናል ሲሉ የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል። ከ50 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ድምፃቸውን ለመስጠት ካርድ የወሰዱበትና የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች የተሳተፉበት...