
በሰሜን ጎንደር ዞን ጃናሞራ ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ከ30 በላይ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለው ገብተዋል።
የጃናሞራ ወረዳ ዋና አሥተዳዳሪ ሸጋው ተሰማ መገዳደል ሀገር እና ሕዝብን እንደጎዳ ተናግረዋል።
በማዎቅም ይሁን ባለማዎቅ የበደሉትን ሕዝብ መካስ እንደሚገባቸውም አስገንዝበዋል። ከጃናሞራ ወረዳ ኮሙዩኒኬሽን የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው ከዚህ በኋላ በጥፋት ተግባር መሳተፍ እንደማይገባቸውም አሳስበዋል።
#ባሕር_ዳር #መስከረም_15_2019_ዓ_ም
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
